የነዳጅ ዋጋ መውረድ ጀመረ።
በኢራን እና አሜሪካ መካከል የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ከተደረሰ በኋላ የዓለም የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ እየቀነሰ ነው።
በአሜሪካ ዌስት ቴክሳስ ኢንተርሚዴት (WTI) የነዳጅ ዋጋ በ18% ቀንሶ ወደ 92.60 ዶላር ወርዷል።
በተመሳሳይ የብሬንት ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በበርሜል በ6% ቀንሶ 103.40 ዶላር ሆኗል።
በቀጣይ የሆርሙዝ ሰርጥ ለሁሉም መርከቦች ተከፍቶ ነጻ ዝውውር ሲደረግ የነዳጅ ዋጋ ከዚህም ሊቀንስ እንደሚችል ይገመታል።
#afromekina via tikvahethiopia
Loading content...
