የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናል ብለዋል።
አዲሱ ተርሚናል ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ቀጥሎ በኢትዮጵያ ሁለተኛው ትልቅ ተርሚናል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ ወቅት ባደረጉት ንግግር አስታውቀዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተካለፉት መልዕክት አሮጌው ተርሚናል በነበረው ግጭት ጉዳት ደርሶበት የነበረ ቢሆንም ያንን ችግር ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር የተገነባ ነው።
ባሕር ዳር ከታሪክ እስከ ተፈጥሮ የታደለች፣ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካ የልማትና የዕድገት አርአያ መሆን የምትችል ከተማ ናት።እየተሠሩ ያሉ የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ መንገዶች፣ ድልድይ፣ የኮሪደር ልማት እና እየተጠናቀቀ ያለው ስታዲየም ለከተማዋ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው ብለዋል።
#afromekina
Loading content...
