ነዳጅ መሙላት 1,500 ብር እንደሚያስቀጣ ተገለጸ
የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ተሳፋሪዎችን ይዘውና ሞተር ሳያጠፉ ነዳጅ መሙላት 1,500 ብር እንደሚያስቀጣ ተገለጸ
የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ሞተራቸው ሳይጠፋና ተሳፋሪዎች በተሽከርካሪው ውስጥ እያሉ ነዳጅ መሙላት 1,500 ብር ቅጣት እንደሚያስከትል የመንገድ ደኅንነት ፈንድ አስታወቀ።
ተቋሙ «ደኅንነት ለሁሉም ኃላፊነት ነው» በሚል መሪ ቃል ባስተላለፈው የጥንቃቄ ማሳሰቢያ፣ አሽከርካሪዎች ነዳጅ ከመቅዳታቸው በፊት ተሳፋሪዎችን ማውረድና የተሽከርካሪውን ሞተር ማጥፋት እንደሚገባቸው አስገንዝቧል።
#afromekina
Loading content...
