በነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ
ከዛሬ 12 ሰአት ጀምሮ የነዳጅ ዋጋ ላይ በድጋሚ ጭማሪ ተደርጓል
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገዉ 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈዉ የነዳጅ ዉጤቶች የዋጋ ግንባታ የአፈፃፀም ዉሳኔ መሠረት የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በየጊዜዉ እየተከለሰ ስራ ላይ እንዲዉል ሲደረግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡
በዚሁ መሠረት የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከመጋቢት 23/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሠዓት ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የአዲስ አበባ ከተማ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከዚህ በላይ በተቀመጠው ሠንጠረዥ መሠረት ተግባራዊ እንዲደረግ በመንግሥት የተወሰነ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።
#afromekina
Loading content...
