የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ (ኤርፖርት) ስራ ጀመረ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ በረራውን አድርጓል።
የአካባቢው ማህበረሰብ ለብዙ ዓመታ ሲጠብቀው የነበረው የአውሮፕላን ማረፊያ ዛሬ ግንቦት 8/2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን የሙከራ በረራ በስኬት አስተናግዷል።
የሙከራ በረራው መሳካቱን ተከትሎ በቀጣይ መደበኛ በረራዎች እንደሚጀምሩ ተገልጿል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አስተዳደር " የአውሮፕላን ማረፊያው መከፈት የከተማዋን የትራንስፖርት ተደራሽነት ከማሻሻሉም በላይ ለኢንቨስትመንት መስፋፋት፣ ለቱሪዝም መነቃቃትና ለንግድ ትስስር ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፤ እንዲሁም ለወጣቶች አዲስ የሥራ ዕድል ይፈጥራል " ብሏል።
#afromekina
Loading content...
