ግብፅ አዲስ የጋዝ ክምችት አገኘሁ አለች
የግብጽ የነዳጅና ማዕድን ሃብት ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ ይህ ግኝት የአገሪቱን ክምችት በ15 ቢሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ ከፍ ያደርገዋል።
በምዕራባዊ በረሃ በሚገኘው ‘ስፓል’ 15-31 ጉድጓድ ቁፋሮን የሚያስተዳድረው በድር ኤል ዲን ፔትሮሊየም ኩባንያ፣ በቀን በአማካይ 16 ሚሊዮን ኪዩቢክ ጫማ ጋዝ እና 750 በርሜል ምርት እንደሚኖረው ይጠብቃል ተብሏል።
#afromekina
Loading content...
