ነዳጅን በቁጠባ መጠቀም ይኖርብናል
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፥ በመካከለኛው ምስራቅ በተፈጠረው ቀውስ የተነሳ ኢትዮጵያን ጨምሮ ነዳጅ ገዝተው የሚጠቀሙ አገራት ምርቱን እንደልብ ለማግኘት መቸገራቸውን አሳወቁ።
" ችግሩ ተፈትቶ ወደ መደበኛው የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት እስክንመለስ ድረስ ነዳጅን በቁጠባና ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት መጠቀም ይኖርብናል " ብለዋል።
" የነዳጅ አከፋፋዮች፣ ማደያዎች እና ተጠቃሚዎች ነዳጅን በቁጠባ፣ ለመሠረታዊ ነገሮች ቅድሚያ በመስጠት ሁላችንም በሃላፊነት ስሜት እንድንጠቀም " ሲሉ አሳስበዋል።
#afromekina
Loading content...
