በትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ ተደረገ።
በወቅታዊ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሪ ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ መደረጉ ታውቋል።
የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አዲሱ ታሪፍ ከነገ ሰኞ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ገልጿል።
ጭማሪው የከተማ አውቶብስ አገልግሎትን ጨምሮ በሚኒባስ፣ በሚኒባስና የባጃጅ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን ይመለከታል።
#afromekina via tikvah Ethiopia
Loading content...
