መንገዱ ተዘግቷል
በአሁኑ ሰዓት ከመገናኛ - ሲ ኤም ሲ - የተባበሩት መስመር መንገዱ ዝግ ስለሆነ ወደ መስመሩ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች በካራ ኮተቤ እና በጎሮ መስመር አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አሳውቋል።
መንገዱ ተዘግቶ እስከ ስንት ሰዓት እንደሚቆይ ያለው ነገር የለም።
#afromekina
Loading content...