ነዳጅ የጫነው አውሮፕላን ተከሰከሰ
38,000 ጋሎን ነዳጅ የጫነ አንድ የጭነት አውሮፕላን ከአሜሪካዋ ኬንታኪ ግዛት ከሚገኘው ከሉዊስቪል ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከተነሳ ብዙም ሳይቆይ ተከስክሶ ሰባት ሰው ሞተ
የፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር እንዳለው አደጋው የተከሰተው ማክሰኞ ዕለት በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 5፡15 ሰዓት አካባቢ ነው።
የዩፒኤስ በረራ 2976 (UPS Flight 2976) ከሉዊስቪል መሐመድ አሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ሆኖሉሉ፣ ሃዋይ ይበር የነበረ የጭነት አውሮፕላን ነው።
#afromekina
Loading content...
