በደቡብ አፍሪካ የነዳጅ ዋጋ በ4 ዓመታት ውስጥ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ
በደቡብ አፍሪካ የነዳጅ ዋጋ ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ዝቅተኛው የተባለለትን ዋጋ ሊያስመዘግብ መሆኑ ተገለጸ።
ለዚህ የዋጋ ቅናሽ ዋነኛ ምክንያቶቹ የዓለም አቀፍ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ መቀነስ እና የደቡብ አፍሪካ መገበያያ ገንዘብ "ራንድ" ከአሜሪካ ዶላር አንጻር መጠናከር መሆናቸው ተመልክቷል።
#afromekina
Loading content...
