መንገዱ ተዘግቷል‼️
በአዲስ አበባ በፈጣን አውቶቢስ መስመር (BRT) ግንባታ ምክንያት ከቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚወስደው ዋና መንገድ ለትራፊክ በከፊል ተዘጋ።
⛔ ከቄራ ወደ ሜክሲኮ የሚጓዙ አሽከርካሪዎች ፦
ከቡልጋርያ መብራት ወደ ቀኝ በመታጠፍ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክ ሚወስደውን መንገድ ወይም ከቡልጋርያ መብራት ወደ ግራ በመታጠፍ ወደ አፍሪካ ህብረት የሚወስደውን መንገድ እንዲጠቀሙ ተብሏል።
✅ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ የሚወስደው መንገድ ለጊዜው ለትራፊክ ክፍት ቢሆንም በመንገዱ ላይ ለረዥምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪዎችን ማቆም ተከልክሏል።
በአማኑኤል አክሎግ
#afromekina
Loading content...
