አቃቂ ሄዶ ማረጋገጥ ይቻላል አዳዲስ በጋዝ የሚሰሩ ባሶችን እያመረትን ነው፡፡
የጋዝ ፕሮጀክትን ስናስጀምር በአዲስ አበባ ውስጥ በጋዝ የሚሰሩ ባሶችን በመጠቀም ዋጋ እንቀንሳለን ብለን ነበር። አቃቂ ሄዶ ማረጋገጥ ይቻላል። የነበሩንን ባሶች ሞተር አውርደን የጋዝ ሞተር አምጥተን አዳዲስ በጋዝ የሚሰሩ ባሶችን እያመረትን ነው፡፡
ሂደቱ ከባድ ነው ፤ በቂ ሙያተኛ ስላልነበረን ፣ የተዘጋጀ ፋብሪካ ስላልነበረን አንድን ባስ ከነበረበት ነዳጅ ወደ ጋዝ ለመቀየር የሚወስደው ጊዜ ቀላል አይደለም ያም ሆኖ ግን እስከ 6 ወራት ብዙዎቹን ቀይረን በሚቀጥለው ዓመት ቢያንስ አዲስ አበባ ላይ ከዛ ደግሞ በሂደት ወደ ሌሎችም አካባቢዎች በጋዝ የሚሰሩ የትራንስፖርት ወጪ የሚቀንሱ ባሶችን እናበራክታለን።
ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ የተወሰደ።
#afromekina