ናይጄሪያ የሮልስ ሮይስ የአፍሪካ ትልቁ ገበያ ናት ተባለ
ናይጄሪያ በአፍሪካ ውስጥ ለሮልስ ሮይስ ትልቁ ገበያ ናት።ኩባንያው ባለፉት ሶስት አመታት በናይጄሪያ ያለውን የገበያ ድርሻ በእጥፍ አሳድጓል።
ሮልስ ሮይስ በ1884 የተመሰረተ ድርጅት ሲሆን ከ1904 እአአ መኪና ማምረት እና መሸጥ ጀምሯል ።
የሮልስ ሮይስ አለማቀፍ ዋና መሥሪያ ቤትና የማኑፋክቸሪንግ ተቋም በጉድዉድ ይገኛል።
የኩባንያው ምርቶች በማዕድን፣ በባቡር፣ በባህር፣ በኢንዱስትሪና በመረጃ ማእከል ውስጥ ያገለግላሉ።
#afromekina
Loading content...
