ከቦሌ ብራስ ወደ ኤድናሞል የሚደስደው መንገድ በከፊል ለትራፊክ ዝግ ይደረጋል" - ባለስልጣኑ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን፤ "ከቦሌ ብራስ ወደ አትላስ እየተገነባ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ለማብቃት በከፍተኛ ርብርብ እየሰራ" እንደሚገኝ ገልጿል።
"በመሆኑም፤ ከዛሬ አርብ ታህሳስ 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ፤ ከቦሌ ብራስ ወደ ኤድናሞል የሚደስደው መንገድ በከፊል ለትራፊክ ዝግ ይደረጋል" ሲል አስታውቋል።
አሽከርካሪዎች ይህንኑ አውቀው፣ አማራጭ መንገዶችን በመጠቀም ለግንባታው መፋጠን የተለመደውን ትብብር እንዲያደርጉ" ሲልም ባለስጣኑ አሳስባል፡፡
#afromekina
Loading content...
