የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር የአለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ ከታሕሳስ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በታሕሳስ ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን እወቁልኝ ብሏል።
#afromekina
Loading content...
Loading content...
በታሕሳስ ወር በነበረበት የሚቀጥል መሆኑን እወቁልኝ ብሏል።