የአለማችን 20% ነዳጅ አስተላላፊ የሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ ዳግም ተዘጋ
የኢራን አብዮታዊ ዘብ በሆርሙዝ ሰርጥ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመሩን ተከትሎ የሚያካሂደውን
ወታደራዊ ልምምድ ተከትሎ ነው።
በዓለም ላይ እጅግ ወሳኝ የሆነው የነዳጅ ማጓጓዣ መስመር የሆርሙዝ ሰርጥ ዛሬ ለተወሰነ ሰዓታት ዝግ እንደሚሆን የሀገሪቱ የዜና ወኪል ፋርስ ኒውስ ዘግቧል።
መቼ እንደሚከፈትም የተባለ ነገር የለም።
በየቀኑ በዓለም ላይ ከሚመረተው ነዳጅ ውስጥ ወደ 20 በመቶ ገደማ የሚሆነው በዚሁ መስመር እንደሚያልፍ ሲገለጽ በዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ መዋዠቅ ሊያስከትል እንደሚችል ተገምቷል።
ከዚህ ቀደምም ኢራን እና እስራኤል ገብተውበት በነበረው የ12 ጦርን ሰርጡ ተዘግቶ በአለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ተፅዕኖ ማሳደሩ ይታወሳል አሁን የአለም የነዳጅ ገበያው ላይ ሌላ አጣብቂኝ ይዞ እንደሚመጣ ይጠበቃል።
#afromekina
