ኦሮሚያ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችን የሚያገናኘው የቱሉ ቦሎ-ኬላ የመንገድ ፕሮጀከት ተጠናቆ ተመረቀ
❯❯❯ በ1.3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው እና 81.6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ እሁድ ዕለት በይፋ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል፡፡
🛣 መንገዱ ከአዲስ አበባ-ቡታጅራ እንዲሁም ከአዲስ አበባ-ወልቂጤ-ጅማ ያሉትን አውራ መንገዶች እንደሚያስተሳስር ተገልጿል፡፡
ᯓ➤የቱሉ ቦሎ-ኬላ መንገድ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እና ማኅበራዊ ትስስርን ያጠናክራል መባሉን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በማኅበራዊ ገጹ ገልጿል።
#afromekina
Loading content...
