ኢትዮጵያ በአፍሪካ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ በብዛት ከሚገኙባቸው ሀገራት ቀዳሚውን ስፍራ ያዘች።
መንግስት የነዳጅ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ በማገዱና የታክስ ማበረታቻ በመስጠት ምክንያት በዚህ ዘርፍ በአፍሪካ በአንደኛነት እየመራች ትገኛለች።
በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች
በብዛት የሚገኙባቸው 5 የአፍሪካ ሀገራት እነማን ናቸው?
ኢትዮጵያ — ከ100,000–115,000 ተሽከርካሪዎች
ጋና — 17,000 ተሽከርካሪዎች
ናይጄሪያ — ከ15,000–20,000 ተሽከርካሪዎች
ደቡብ አፍሪካ — 6,000 ተሽከርካሪዎች
ኬንያ — ከ3,500–8,000 ተሽከርካሪዎች
በአማኑኤል አክሎግ
#afromekina
Loading content...
