አሜሪካ የቬንዙዌላን ነዳጅ ለህንድ አቀረበች።
ዋሽንግተን ከአንድ አመት በፊት የቬኒዙዌላን ነዳጅ በመግዛቷ በህንድ ላይ የ25% ታሪፍ ጥላለች።
አሁን ደግሞ ህንድ ከሩሲያ የምትገዛውን ነዳጅ በቬንዙዌላ እንድትተካ መጠየቋ ተሰምቷል።
ከሩሲያ ነዳጅ መግዛት የዩክሬን ጦርነትን እንደመደገፍ አድርጋ የምትቆጣጠረው አሜሪካ ህንድ ላይ ልትጥለው የነበረውን የ50% ቀረጥ ላልተወሰነ ጊዜ አራዝማለች።
አሜሪካ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮን በቁጥጥር ስር ካዋለች በኋላ የቬንዙዌላን የነዳጅ ሀብት በበላይነት ማስተዳደር ጀምራለች።
#afromekina
Loading content...
