በአማራ ክልል መዲና ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶብሶች አገልግሎት ተጀመረ
🚌 የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙና በኤሌክትሪክ የሚሠሩ 10 ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ሥራ አስጀምሯል።
👉 የከተማ አውቶብሶቹ በከተማው በአሁኑ ሠዓት የሚታየውን ከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት እንደሚያቃሉ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ ዘግቧል።
እርምጃው መንግሥት የነዳጅ ወጪና የውጭ ምንዛሪን ለማስቀረት እንዲሁም የአካባቢ ብክለትን ለመቀነስ የያዘው እቅድ አካል ነው ተብሏል።
#afromekina
Loading content...
