





Year
2025
Mileage
0 km
Fuel Type
electric
Transmission
automatic
Body Type
other
Location
Addis Ababa
Condition
new
Engine
N/A
⚡ ለሽያጭ የቀረበ፡ Leapmotor T03 ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ (EV)
ለዕለታዊ የከተማ ውሎ፣ ለታክሲ/ራይድ ወይም ለግል ጉዞ የሚሆን በጣም ቆጣቢ፣ ዘመናዊ እና ምቹ መኪና!
ሞተር እና ባትሪ፡ 100% ኤሌክትሪክ (94 hp) — ፀጥ ያለ፣ ፈጣን እና እጅግ ቆጣቢ።
የጉዞ ርቀት (Range)፡ በአንድ ሙሉ ቻርጅ ከ 265 እስከ 300+ ኪ.ሜ ይጓዛል።
ቻርጅ የማድረግ ጊዜ፡ በፋስት ቻርጀር (DC) ከ 30% እስከ 80% በ36 ደቂቃ ብቻ ይሞላል። በቤት ውስጥም በቀላሉ ቻርጅ ማድረግ ይቻላል።
የውስጥ ስፋትና ምቾት፡ 4 በሮች ያሉት ባለ 4 ሰው መቀመጫ፤ ሰፊ የጭንቅላት ቦታ (Headroom) አለው።
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፡ 10.1 ኢንች ንክኪ ስክሪን (Touchscreen)፣ ዲጂታል ዳሽቦርድ፣ የኋላ ካሜራ እና የፓርኪንግ ሴንሰር።
ተጨማሪ ገጽታዎች፡ ፓኖራሚክ መስታወት ጣሪያ (Glass Roof) ከኤሌክትሪክ መጋረጃ ጋር፣ ቁልፍ የሌለው ስታርት (Keyless Start)።
አያያዝ፡ ለማቆም (Park ለማድረግ) እና በጠበበ መንገድ ለማሽከርከር በጣም ቀላል።
🔹 የውጭ ቀለም (Exterior Color)፡ ነጭ (White) / ስፔስ ግሬይ (Space Grey) / ሰማያዊ (Sky Blue) / ሮዝ (Dream Pink) / አረንጓዴ (Vitality Green)
🔹 የውስጥ ቀለም (Interior Color)፡ ጥቁር እና ግራጫ የጨርቅ መቀመጫ (Black & Grey Fabric Interior)
🔹 ዓመተ ምህረት፡ 2025
🔹 ዋጋ፡ 3,800,000
📍 አድራሻ፡ አዲስ አበባ
📞 ስልክ ቁጥር፡ 0991183893